WalkMe Extension
ID
fckonodhlfjlkndmedanenhgdnbopbmhWalkMe ድርጅትዎ የመስመር ላይ አጠቃቀም ተሞክሮን እንዲያቀልልና የተጠቃሚዎችን ግራ መጋባት እንዲያስወግድ ያስችለዋል።
ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች
መግለጫ
WalkMe ድርጅትዎ የመስመር ላይ አጠቃቀም ተሞክሮን እንዲያቀልልና የተጠቃሚዎችን ግራ መጋባት እንዲያስወግድ ያስችለዋል።
እንደ GPS ያስቡት፤ ነገር ግን ምርታችን የመኪና መንገድ አቅጣጫ ከመስጠት ይልቅ ተጠቃሚዎች የመስመር ላይ ተግባሮቻቸውን በተሳካ ሁኔታ እንዲያጠናቅቁ በእያንዳንዱ እርምጃ ይመራቸዋል
ይህ ቅጥያ የኮድ ቁራጩን በድረ ገጾቹ ምንጭ ኮድ ውስጥ ማካተት በማይቻልባቸው ድረ ገጾችና መተግበሪያዎች ላይ ይዘት ለማሰማራት ይጠቅማል። የመረጃ ቴክኖሎጂ (IT) ቡድኖች ነገሮች በሰላም እንዲከናወኑና ደንበኞቻችን በመላው ድርጅታቸው ያሉትን ሠራተኞች ሁሉ ዲጂታል መሣሪያዎችን ለመልመድና ለመጠቀም በሚያግዙ መፍትሔዎች እንዲያበረታቱ ለማስቻል፣ ብዙ ጊዜ ይህን ቅጥያ በራስ-ሰር ይጭናሉ።
ይዘት ለመፍጠርና ለማስተዳደር Editor መጠቀም ያስፈልጋል፤ ከዚህ ማውረድ ይቻላል - https://www.walkme.com/download/
ለተጨማሪ መረጃ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ - www.walkme.com
የአገልግሎት ውሎች፦ https://www.walkme.com/terms-and-conditions/