ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች

መግለጫ

POSTMAN CHROME ከአገልግሎት ወጥቷል የተዘመኑትን በቀጥታ በስርዓቱ ላይ የሚሠሩ የPOSTMAN መተግበሪያዎች ያውርዱ Postman Chrome ከአገልግሎት ወጥቷል እና አስፈላጊ አዳዲስ… የሉትም POSTMAN CHROME ከአገልግሎት ወጥቷል የተዘመኑትን በቀጥታ በስርዓቱ ላይ የሚሠሩ የPOSTMAN መተግበሪያዎች ያውርዱ Postman Chrome ከአገልግሎት ወጥቷል እና አስፈላጊ አዳዲስ የPostman ባህሪያት የሉትም። ለMacOS፣ Windows እና Linux የተዘጋጁትን በቀጥታ በስርዓቱ ላይ የሚሠሩ የPostman መተግበሪያዎች ከwww.getpostman.com/downloads ያውርዱ። ስብስቦችዎን በቀላሉ በቀጥታ በስርዓቱ ላይ ወደሚሠራው የPOSTMAN መተግበሪያ ያስተላልፉ ከPostman Chrome ጋር በተያያዘው የPostman መለያ ሲገቡ፣ ስብስቦችዎ እና ውሂብዎ ከመተግበሪያው ጋር በራስ-ሰር ይመሳሰላሉ። በቀጥታ በስርዓቱ ላይ በሚሠሩት መተግበሪያዎች የሚገኙ አዳዲስ ባህሪያት በቀጥታ በስርዓቱ ላይ የሚሠሩት የPostman መተግበሪያዎች ሁሉንም የPostman Chrome ተግባራት እና ብዙ ተጨማሪ ነገሮችን ያካትታሉ። በጣም ከምንወዳቸው አዳዲስ ባህሪያት ጥቂቶቹ ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ - Interceptor፦ የInterceptor ተግባር አሁን በቀጥታ በስርዓቱ ላይ በሚሠሩት የPostman መተግበሪያዎቻችን ውስጥ ይገኛል። አሁን የእነዚያን ድረ ገጾች ኩኪዎች ለመያዝ እና ከእርስዎ የPostman ቅጂ ጋር ለማመሳሰል በPostman ውስጥ የአሳሽ ዶሜይኖችን መግለጽ ይችላሉ። Postman በተጨማሪም ውስጡ የተገነባውን ፕሮክሲ በመጠቀም ጥያቄዎችን እንዲይዙ ያስችልዎታል። ተጨማሪ ይወቁ፦ https://blog.postman.com/2019/06/24/introducing-interceptor-integration-for-native-postman-apps/ - የGraphQL ድጋፍ፦ RAML፣ Swagger፣ OpenAPI 3.0 እና አሁን GraphQLን ጨምሮ በተለመዱ ቅርጸቶች APIዎችን ይንደፉ ወይም ያስመጡ። ተጨማሪ ይወቁ፦ https://blog.postman.com/2019/06/18/postman-v7-2-supports-graphql/ - APIዎችን ይንደፉና ያዳብሩ፦ በተስፋፋ የውሂብ መዋቅር ድጋፍ እና በስሪት አስተዳደር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ APIዎችን በPostman ውስጥ ይንደፉ። ተጨማሪ ይወቁ፦ https://blog.postman.com/2019/05/17/postman-7-1-create-apis-directly-within-the-postman-app/ - የሥራ ቦታዎች፦ የግልዎን ወይም የቡድንዎን ፕሮጀክቶች ያደራጁ፣ ፈቃዶችን ያስተዳድሩ እና በቅጽበት ማዘመንን ያስችሉ። ተጨማሪ ይወቁ፦ https://blog.postman.com/2018/04/07/workspaces-the-biggest-thing-to-hit-postman-this-month/ - በቀጥታ በስርዓቱ ላይ በሚሠሩት የPostman መተግበሪያዎች ላይ ስለሚገኙ አዳዲስ ባህሪያት ተጨማሪ ይወቁ፦ https://blog.postman.com/2018/11/28/moving-on-from-the-postman-chrome-app/ በቀጥታ በስርዓቱ ላይ የሚሠራውን የPOSTMAN መተግበሪያ ያውርዱ ከPostman Chrome ጋር ወደተያያዘው የPostman መለያ ሲገቡ፣ ውሂብዎ በቀጥታ በስርዓቱ ላይ ወደሚሠራው የPostman መተግበሪያ በራስ-ሰር ይተላለፋል። እነዚህን ደረጃዎች ብቻ ይከተሉ፦ ወደ ማውረጃ ገጻችን ይሂዱ፦ https://www.postman.com/downloads/ የሚጠቀሙበትን መድረክ ይምረጡ። ወደ Postman መለያዎ ይግቡ። የእርስዎ ታሪክ እና ስብስቦች በራስ-ሰር ይመሳሰላሉ።