ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች

መግለጫ

የእርስዎን ሰነዶች፣ የተመን ሉሆች እና የዝግጅት አቀራረቦች ያርትዑ፣ ይፍጠሩ እና ይመልከቱ — ሁሉንም ያለ በይነመረብ መዳረሻ። ማስታወሻ፦ ይህ ቅጥያ እንዲሁም የላቀ የቅዳ እና ለጥፍ ተግባርን በGoogle ሰነዶች፣ ሉሆች እና ስላይዶች ውስጥ የሚገኝ ለማድረግ ስራ ላይ ይውላል። የአውታረ መረብ ግንኙነት የለም? ችግር የለውም! በመስመር ውጭ Google ሰነዶች አማካኝነት ከበይነመረብ ጋር ሳይገናኙ Google ሰነዶች፣ ሉሆች፣ ስላይዶች እና Drive መድረስ ይችላሉ። አንዴ ከተጫነ በኋላ በቀላሉ በGoogle Drive ውስጥ ባለው የቅንብሮች ምናሌው በኩል የመስመር ውጭ መዳረሻን ያንቁ። እንደ አማራጭም እዚህ ያሉትን ደረጃዎች ይከተሉ፦ https://support.google.com/drive/answer/2375012 ★ በChrome ውስጥ ከመስመር ውጭ ያርትዑ ያለWi-Fi የChrome አሳሽዎን ያስጀምሩትና የእርስዎን Google አርታዒያን ይክፈቱት። Google ሰነዶች መስመር ውጭ Chromeን ወደ የመስመር ውጭ አርታዒ ይቀይረዋል። ★ ሰነዶችዎን ከማንኛውም ቦታ ላይ ይድረሱባቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ በጣም የሚመለከታቸው ሰነዶችዎ ከመስመር ውጭ ለመታየት እና አርትዖት ለመደረግ በራስ-ሰር የሚገኙ ይደረጋሉ። ★ አስፈላጊ ሰነዶችን ይሰኩ የተወሰኑ ሰነዶችን በመሰካት ከመስመር ውጭ የሚገኙ ያድርጓቸው። የትም ቦታ ቢሆኑ በጣም አስፈላጊዎቹን ሰነዶችዎ መድረስ መቻልዎን ያረጋግጡ። ★ ያለምንም ጣጣ ይቅዱ እና ይለጥፉ ምቹ የቀኝ ጠቅታ ምናሌ አዝራሮችን በመጠቀም በመላ Google አርታዒያን ላይ ይቁረጡ፣ ይቅዱ እና ይለጥፉ። ይህን ቅጥያ በመጫንዎ በGoogle አገልግሎት ውል እና የግላዊነት መመሪያ ይስማማሉ። መመሪያውን እዚህ መገምገም ይችላሉ፦ https://policies.google.com/