ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች

መግለጫ

በOffice Online ውስጥ ያለውን የቅንጥብ ሰሌዳ በመጠቀም በአውድ ምናሌው እና በሪባኑ በኩል ይዘትን ይቁረጡ፣ ይቅዱ እና ይለጥፉ። Office Online የስርዓትዎን የቅንጥብ ሰሌዳ እንዲደርስበት ለመፍቀድ ይህን ነፃ ቅጥያ ይጫኑ፤ ይህም የአውድ ምናሌውን እና የሪባን አዝራሮችን በመጠቀም ይዘትን እንዲቆርጡ፣ እንዲቀዱ እና እንዲለጥፉ ያስችልዎታል። ይህ ቅጥያ ከሌለ፣ በChrome ውስጥ ይዘትን ለመቁረጥ፣ ለመቅዳት እና ለመለጠፍ መጠቀም የሚችሉት የሚከተሉትን የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች ብቻ ነው፦ PC: መቁረጥ: Ctrl + X መቅዳት: Ctrl + C መለጠፍ: Ctrl + V Mac: መቁረጥ: Command + X መቅዳት: Command + C መለጠፍ: Command + V