ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች

መግለጫ

የመስመር ላይ ቅጾችንና የዳሰሳ ጥናቶችን ይፍጠሩ በቀላል የመስመር ላይ ቅጽ የተጋባዦችን የመገኘት ማረጋገጫዎች ይሰብስቡ፣ የዳሰሳ ጥናት ያካሂዱ ወይም የቡድን አባላት ዝርዝር በፍጥነት ይፍጠሩ። ከዚያም በተመን ሉህ ውስጥ በሥርዓት የተደራጁትን ውጤቶች ይመልከቱ። ለጥያቄዎችዎ መልስ ያግኙ ቀላል ወይም ጥልቅ የመስመር ላይ የዳሰሳ ጥናቶችን ይፍጠሩ። በአገናኝ ያጋሯቸው፣ በድረ ገጽዎ ውስጥ ያካትቷቸው፣ ወይም በኢሜይል ውስጥ በቀጥታ ያስገቧቸው። ዘና ብለው ውጤቶቹ ሲመጡ ይመልከቱ ለጥያቄዎችዎ የሚሰጡ ሁሉም ምላሾች በተመን ሉህ ውስጥ በሥርዓት ስለሚደራጁ፣ መረጃን መደርደርና መተንተን በጣም ቀላል ነው። በማንኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ ይድረሱባቸው ሁሉም የቅጽዎ መረጃዎች በGoogle Sheets ውስጥ በራስ-ሰር ተደራጅተው በGoogle Drive ይቀመጣሉ። የትም ቢሄዱ፣ ከማንኛውም መሣሪያ ይድረሱባቸው።