ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች

መግለጫ

ከመስመር ላይ ክትትል አድራጊዎች ራስዎን ነፃ ያውጡ። የማሰስ ልምድዎ ሳይስተጓጎል በተሻለ ግላዊነት ያስሱ። በAvast AntiTrack የመስመር ላይ ማንነትዎን መሸፈን እና እንደ ዲጂታል አሻራ ለይቶ ማወቅ ያሉ የተራቀቁ የክትትል ዘዴዎችን መከላከል ይችላሉ። • የመስመር ላይ ማንነትዎንና እንቅስቃሴዎን በመሸፈን፣ ክትትል አድራጊዎች መረጃዎን እንዳይሰበስቡና እንዳያጋሩ ለማገድ ይረዱ። • በተለይ እርስዎን ያነጣጠሩ ማስታወቂያዎችንና የዋጋ ማጭበርበርን ለማስወገድ የመስመር ላይ አሻራዎን ይደብቁ። • በሁሉም አሳሾችዎ የበለጠ ግላዊነት እየጠበቁ በፍጥነትና ያለ መቋረጥ ያስሱ። ዋና ባህሪያት፦ • በዲጂታል አሻራ መለየትን የሚከላከል ቴክኖሎጂ • ክትትል አድራጊዎችንና ኩኪዎችን ማገድ • የክትትል መረጃ ማሳያ ሰሌዳ